"በተገጠመልኝ የዓይን ብሌን፣ መጀመሪያ እናቴን አይቼ አለቀስኩ"

በኢትዮጵያ ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች የዓይን ብሌን ጠባሳ ያላባቸው ሲሆን በዚህም ሳቢያ ለዕይታ ችግርና ለዓይነ ስውርነት ይዳረጋሉ። እ በ1995 ዓ.ም የተመሠረተው የዓይን ባንኩ ባለፉት 18 ዓመታት እንደቤዛዊት እና ፍሬው ላሉ በዓይን ብሌን ጠበሳና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት ለዓይነ ስውርነት ለተዳረጉ ወይም ዕይታቸው ...